Tuesday, July 9, 2013

የማይቀርበት ታላቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ በጎንደር እና ደሴ ከተማ

ጐንደር

ሰልፉ መነሻውን ጎንደር አውቶ ፓርክ ከሚገኘው የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት መነሻውን አድርጎ መዳረሻውን መስቀል አደባባይ ያደርጋል፡፡



ደሴ

ሰልፉ መነሻውን ደሴ አራዳ ከሚገኘው የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት አድርጎ በፒያሳ፣በሼል፣በዞን መስተዳድር አድርጎ መዳረሻውን ሆጤ ሜዳ ያደርጋል፡፡


No comments:

Post a Comment