Tuesday, July 9, 2013

ሃይሌ ለፓርላማ አባልነት ሊወዳደር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን በ2007 በሚደረገው ሃገራዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ መወሰኑን አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ተናገረ።



በቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ ላይ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግል ተወዳዳሪነት ዕጩ ሆኖ እንደሚቀርብ ነው ባለ ጥንድ የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊው አትሌት ሃይሌ የተናገረው።



ለበርካታ ዜጎች በፖለቲካው በኩል ተደራሽ ለመሆን ማቀዱን  ለአሶሺየትድ ፕሬስ ገልጿል።



ሀይሌ  ገብረስላሴ ከዚህ ቀደም የሃገሪቱ ፕሬዘደንት  የመሆን ፍላጎት እንዳለው ቀደም ሲል መናገሩ ይታወሳል።

1 comment:

  1. He is a good, infact one of the best , athlete but I think he should stick to what he knows.


    I was shocked to see him cry when he spoke about Meles. He did not look like someone with a back bone or should I say 'balls' to be his own person

    If he is getting into politics to promote his own ego then it should be ok . But if he really want to serve the Ethiopian people then I say
    'Think again'

    ReplyDelete