
በወልድያከተማከ50 በላይየሚሆኑግለሰቦች የሚኖሩበትቤትበኢንቨስትመንትስምለአገዛዙ ቅርበት አለው ለተባለ ባለሀብትመሰጠቱን ተከትሎበ 24 ሰዓትውስጥቤታችሁን ለቃችሁ ውጡ መባላቸውን በመቃወማቸው የወያኔ ቅጥረኛ የፌደራል ፖሊሶች ግለሰቦችን ማሰራቸው ተሰማ። የከተማውከንቲባፀሐዩመንገሻ፣የዞንብአዴንሀላፊአበባውሲሳይእናሌሎችጉዳዩየሚመለከታቸውየአገዛዙ አገልጋይ ካድሬዎች ሲጠየቁይህጉዳይከአቅማችንበላይስለሆንአይመለከተንምማለታቸውህብረተሰቡንማስቆጣቱ ተዘግቧል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሶማሌ ክልል ረር ባሬ ዉስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት 16 ሰዎች መታሰራቸውን የአገር ውስጥ ምንጮቻችን በላኩልን ዜና ገለጹ። ከአስተዳደርጋርበተያያዘያነሱዋቸውንጥያቄዎችተከትሎከፋሽስቱ የወያኔ አገዛዙ ጋር ከፍተኛ ግጭት ውስጥ የሆኑት የሶማሌ ክልል የየረርጎሳአባላትውስጥ16 ሰዎች መታሰራቸው ታውቋል።
ከወራትበፊትበፋሽስቱ ወያኔ በተሾሙ የክልሉቱባ ባለስልጣናትትእዛዝበአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ልዩሚሊሺያእየተባለየሚጠራውሃይልበጎሳውአባላትላይበከፈቱትጥቃትከ50 ያላነሱሰዎችመገደላቸውንመዘገባችን የሚታወስ ሲሆንድርጊቱተጣርቶእርምጃእንዲወሰድላቸውለፋሽስት ወያኔ አሻንጉሊትሃይለማርያምደሳለኝለማሳወቅወደአዲስአበባየሄዱ 19 የአገርሽማግሌዎችካለፉት 2 ወራትጀምሮየታሰሩሲሆንእስካሁንአልተፈቱም። ከ60 እስከ 85 እድሜያላቸውየአገርሽማግሌዎችህክምናሳይቀርተነፍገውከእስርቤትእስርቤትእየተዘዋወሩእንዲታሰሩበመደረጉህዝብለመጠየቅእንደተቸገረነዋሪዎችይገልጻሉ።
No comments:
Post a Comment