Monday, July 1, 2013

ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ምርጡ የኢንጂነሪንግ መምህር ተብለው ተሸለሙ !



Dr. Yacob Named the Best The best Engineering Professor in USA

Ethiopian professor named "The best Engineering Professor in US in 2013"

ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ምርጡ የኢንጂነሪንግ መምህር ተብለው ተሸለሙ !

ዶክተር ያቆብ አስታጥቄ ይባላሉ በሞርጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግ መምህር ናቸው። በመላው አሜሪካ 240 የኢንጂነሪንግ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ሲኖሩ በጠቅላላ 27ሺ የኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰሮች (መምህራን) ይገኛሉ።

በያመቱ ምርጡ አስተማሪ ይሸለማል። ታዲያ በ2013 ዓ.ም ከነዚህ 27ሺ ፕሮፈሰሮች መካከል ኢትዮጵያዊው ዶክተር ያቆብ አስታጥቄ "የዓመቱ ምርጥ የኢንጂነሪንግ መምህር - Best Engineering Teacher in USA" ተብለው ተሸልመዋል።

ዶክተር ያቆም ይህን ሽልማት በማግኘትም የመጀመሪያው ጥቁር ሰው ናቸው።

በነገራችን ላይ ዶክተር ያቆም ፣ የአንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ አቶ ሙላቱ አስታጥቄ ወንድምም ናቸው።

እንኳን ደስ አለዎት - ዶክተር !

ምንጭ፡ ድሬ ትዮብ

3 comments:

  1. i proud on you Dr.yakob keep your strength and think to Forward,

    ReplyDelete
  2. i proud on you Dr.yakob keep your strength and think to Forward,

    ReplyDelete
  3. yemiasafirun bebezubet zemen yemiakora wogen bemagignetachin Egziabher Yimesgen ! I as an Ethiopian very proud of you my dear Ethiopian brother ! Congratulation bro !.

    ReplyDelete